Trendings

በክልሉ ያለውን ሀብት በአግባቡ ማልማትና ማስተዳደር ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል ፦ ዶክተር ፍጹም አሰፋ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ያለውን ሀብት በአግባቡ ማልማትና ማስተዳደር ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ዶክተር ፍጹም አሰፋ ገለፁ ። ዶክተር ፍጹም አሰፋ ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ሱፐርቪዥን ቡድን በክልሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን በመጎብኘት የድጋፍና ክትትል ሥራ በማድረግ ላይ ናቸው። ሚኒስትሯ እንደተናገሩት የምልከታው ዋና ዓላማ በክልሉ አጠቃላይ በልማት የታቀዱ ስራዎች ምን ደረጃ…

Read More

ሉዓላዊነት እና ድምፅዎ፤ የማይነጣጠሉ የሀገር ምሰሶዎች

ሀገር በዜጎቿ ድምፅና እውቅና የምትጸና ናት። ድምፅ መስጠት “የዚች ውብ ምድር ባለቤት እኔ ነኝ” ብሎ በኩራት የመመስከር ያህል ነው። ሉዓላዊነት በወረቀት ላይ የሚሰፍር ቃል ብቻ ሳይሆን፣ በዜጎች ተሳትፎ የሚረጋገጥ የባለቤትነት ዋስትና ነው። ምርጫ በመራጭና በተመራጭ መካከል የሚደረግ የቃል ኪዳን ትስስር ነው። “እኔ መርጬሃለሁና ልትሰማኝ ይገባል” የሚል የሞራል ልዕልናን በመፍጠር፣ መሪዎች ለሕዝብ ፍላጎት ተገዥ እንዲሆኑ ያስገድዳል።…

Read More

የክልሉን የፖሊስ ሠራዊት አቅም ለማጠናከር እየተሰራ ነዉ፦ ዶክተር ካሣ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የክልሉን የፖሊስ ሠራዊት አቅም ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ። የሚወስዷቸው ስልጠናዎች ብቁ ፖሊስ ለመሆን እንደሚያስችላቸው በክልሉ የሞዲዮ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም ሰልጣኞች ተናግረዋል። ሞድዮ የፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም ፤ የመጀመሪያ ምልምል ሰልጣኞቹን ተቀብሎ የፅንሰ-ሀሳብና የተግባር ስልጠናዎችን በመስጠት ላይ ይገኛል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ካሣ የክልሉን የፖሊስ…

Read More

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 47ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ቀጥሎ ቀርቧል፡- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የ2018 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ነው፡፡ የ2018 ዓ.ም የፌዴራል መንግስት በጀት በአስር ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ ላይ የተቀመጡ ግቦችን ከማስፈጸም፤ የሀገር ደህንነትን ከማስጠበቅ፣ ምርትና ምርታማነትን ከማሳደግ፣…

Read More

መንግስት የመኖሪያ ቤት ችግርን ለማቃለል ከግል አልሚዎች ጋር የሚያከናውናቸውን ተግባራት አጠናክሮ ይቀጥላል

መንግስት የመኖሪያ ቤት ችግርን ለማቃለል ከግል አልሚዎች ጋር የሚያከናውናቸውን ተግባራት አጠናክሮ ይቀጥላል መንግስት የመኖሪያ ቤት ችግርን በዘላቂነት ለማቃለል ከግል አልሚዎች ጋር የሚያከናውናቸውን ተግባራት አጠናክሮ ለመቀጠል ቁርጠኛ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። ‘ሀቢታት ፎር ሂዩማኒቲ’ በኢትዮጵያ በመኖሪያ ቤት አቅርቦት ረገድ እያከናወነ ባለው ተግባር ዙሪያ የባለድርሻ አካላት ውይይት አካሒዷል። የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሔለን ደበበ…

Read More

የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአስተዳደር ሠራተኞች ደንብ እና የገቢዎች ቢሮ የተርን ኦቨር ታክስና የቴምበር ቀረጥ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአስተዳደር ሠራተኞች ደንብ እና የገቢዎች ቢሮ የተርን ኦቨር ታክስና የቴምበር ቀረጥ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከክልሉ ምክር ቤት ባለድርሻ አካላት ጋር የግብዓት ማሰባሰቢያ የውይይት መድረክ በታርጫ ከተማ ተደርጓል። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአስተዳደር ሰራተኞች ደንብና የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የተርን ኦቨር ታክስና የቴምበር ቀረጥ ረቂቅ አዋጅ ሰነድ ለባለድርሻ…

Read More

የማዕከሉ መገንባት በክልሉ የሚስተዋለውን የምርጥ ዘር ችግር በዘላቂነት የሚቀርፍ ነው። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የቦንጋ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና የሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል መገንባት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለግብርና ስራው መሠረታዊ ችግር የኾነውን የምርጥ ዘር አቅርቦት ችግር በዘላቂነት የሚፈታ መሆኑ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ግብርናውን ለማዘመን በሰጡት ልዩ ትኩረት ተገንብተው ለአግልግሎት የበቃው ማዕከሉ በአጠቃላይ በክልሉ የግብርና ግብዓት በማሳለጥ እና የግብርና…

Read More

ሃገራዊ ለዉጡን የሚዘክሩ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች ተካሄዱ

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት የሚዘክር ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተካሂዷል። የሰልፉ ተሳታፊ የሆኑ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንዳሉት መጋቢት 24 የሃገራችን ተምሳሌታዊ ጉዞ እና የተመዘገቡ ስኬቶች መነሻ ነዉ። በለውጡ መንግሥት እየተከናወኑ ያሉ የልማት ተግባራትን በመደገፍ፣ በቀጣይም የተሻለ ስራ እንዲሰራ ከመንግሥት ጋር በትብብር እንደሚሰሩ የሚያረጋግጡ መልዕክቶችነም አስተላልፈዋል። በሰልፎቹ ላይ…

Read More

ኢኮኖሚያዊ እድገትን በተመለከተ

በ2016 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 1 በመቶ እድገት ተመዝግቧል፡፡ ይህ በዓለም አቀፍ ደረጃም ትልቅ ስኬት ነው፡፡ በዘንድሮው በጀት ዓመትም 8 ነጥብ 4 በመቶ እድገት እንደሚመዘገብ ይጠበቃል፡፡ ከዚህም ውስጥ ግብርና 6 ነጥብ 1 በመቶ እንደሚያደግ የሚጠበቅ ሲሆን፤ 30 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በማረስ 1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል፡፡

Read More

ዝክረ ሰሜን ዕዝ በማዕከላዊ ዕዝ

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈፀመው ጥቃት አምስተኛ ዓመት መታሰቢያ ክብረ በዓል “እንዳይደገም፤ መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ሃሳብ በማዕከላዊ ዕዝ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች እየተከበረ ይገኛል። የመከላከያ ሠራዊት አባላት ክስተቱ እንዳይደገም የምናስብበት እና የተሠዉትን ሰማዕታትን የምናስታውስበት ቀን ነው ብለዋል። ክስተቱ መቼም ሊደገም የማይገባው መሆኑ በመድረኩ ተገልጿል፡፡ በጀግንነት ሃገርን መጠበቅ በቅንነት ሕዝብን ማገልገል መለያው የሆነው መከላከያ ሠራዊት በሰንደቅ ዓላማ ስር…

Read More