የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት
የመንግስት ተቋማትን የመጀመሪያ ሩብ አመት የ100 ቀናት የሪፎርምና ዋና ዋና የኢኮኖሚ ዕቅድ አፈጻጸም ዛሬ መገምገም ጀምረናል፡፡ በቆይታችንም በ100 ቀናት የትኩረት ማዕከል የሆኑ አበይት ተግባራት ላይ የተገኙ ዉጤቶችን እና የታዩ ክፍተቶችን ከተቋማቱ የስራ ኃላፊዎች ጋር በጋራ እናያለን፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት እንደተደረገበት አይዘነጋም፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር…
