Trendings

ተመራቂ ተማሪዎች ከመንግስት ተቀጣሪነት ይልቅ ለስራ ፈጣሪነት ትኩረት ማድረግ እንደሚገባቸው ተገለጸ

ተመራቂ ተማሪዎች ከመንግስት ተቀጣሪነት ይልቅ ለስራ ፈጣሪነት ትኩረት ማድረግ እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ የቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር ፍሰሀ ይታገሱ ተናገሩ። ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ እና በድህረ ምረቃ ፕሮግራም ያስተማራቸውን 394 ተማሪዎቹን ለ17ኛ ጊዜ አስመርቋል። ሁለተኛ ትውልድ እየተባሉ ከሚጠሩት ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ አንዱ የሆነው የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ፥ ከዛሬ…

Read More

አመራሩ በስልጠናው ያገኘውን የንድፍ ሀሳብና ነባራዊ ሁኔታና ተሞክሮዎችን መሬት ላይ ማውረድ እንደሚገባው ተገለፀ።

በቤንች ሸኮ ዞን የ3ኛ ዙር “የህልም ጉልበት፣ ለእምርታዊ ዕድገት!” በሚል መርህ ለተከታታይ 10 ቀናት ሲሰጥ የቆየው ሀገራዊ ስልጠና ተጠናቀቀ። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን በስልጠናው ማጠቃለያ እንደተናገሩት በሰው ሀብት ላይ የተደረገው የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ውጤታማነቱ የሚረጋገጠው አመራሩ ተመልሶ በሚያስመዘግበው የተግባር አፈፃፀም መሆኑን ተናግረዋል። ዓለም አቀፋዊና አህጉራዊ ጉዳዮችን ከአከባቢው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር በመተንተን…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን አስመልክቶ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን በማስመልከት ህዝባዊ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በኅብረት ችለናል’ በሚል መሪ ሐሳብ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የድጋፍ ሰልፍ ከክልሉ ከሁሉም ዞኖች ከተለያዩ አደረጃጀቶች የተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የደስታ ስሜታቸውን በተለያዩ…

Read More

የቤተሰብ ንግድ ቀጣይነት ላለው ሥራ ዕድል ፈጠራ!

በዓለም ላይ”የቤተሰብ ንግድ“ዘላቂ የሥራ ዕድል በመፍጠር እና ፈጠራን በማበረታታት የሀገራት የኢኮኖሚ ሞተር በመሆን የማይተካ ሚና ይጫወታል፡፡ አሁን ላይ ባደጉት ሀገራት የ”ቤተሰብ ንግድ“ በትሪሊዮን የሚቆጠር ዶላር ገቢ በማመንጨትና ለበርካቶች የሥራ ዕድል በመፍጠር በኢኮኖሚ ውስጥ ጫወታ ቀያሪ ከሆኑ ተዋንያን መካከል ተጠቃሹ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ እ.አ.አ በ1938 በአነስተኛ የንግድ ድርጅትነት ተመስርቶ ወደ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያነት ያደገውና“በሊ ቤተሰብ” የሚመራው…

Read More

ዝክረ ሰሜን ዕዝ በማዕከላዊ ዕዝ

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈፀመው ጥቃት አምስተኛ ዓመት መታሰቢያ ክብረ በዓል “እንዳይደገም፤ መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ሃሳብ በማዕከላዊ ዕዝ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች እየተከበረ ይገኛል። የመከላከያ ሠራዊት አባላት ክስተቱ እንዳይደገም የምናስብበት እና የተሠዉትን ሰማዕታትን የምናስታውስበት ቀን ነው ብለዋል። ክስተቱ መቼም ሊደገም የማይገባው መሆኑ በመድረኩ ተገልጿል፡፡ በጀግንነት ሃገርን መጠበቅ በቅንነት ሕዝብን ማገልገል መለያው የሆነው መከላከያ ሠራዊት በሰንደቅ ዓላማ ስር…

Read More

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የታዳሽ ኃይል አከፋፋይ በመሆን ቀጣናውን አስተሳስራለች – አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)

በተባበሩት ዐረብ ኢምሬት አቡዳቢ ከጥር 03 እስከ ጥር 04 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ “Powering Humanity: Renewable Energy for Shared Prosperity” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው 16ኛው የዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል ኤጀንሲ (IRENA) ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ በቋሚ መልዕክተኛዋ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ተወክላ በመሳተፍ ላይ ትገኛለች። አምባሳደር ጀማል በጉባኤው ባቀረቡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ መግለጫ፥ ሀገሪቱ የምትጠቀመው…

Read More

የመራጮች ምዝገባ ቁሳቁስ ዝግጅት እየተከናወነ ነው- ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚያስፈልጉ የመራጮች ምዝገባ ቁሳቁሶችን የማደራጀትና የማሰራጨት ዝግጅት እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ። ቦርዱ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶችን የማዘጋጀት ሥራዎችን ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች አስጎብኝቷል። በዚሁ ወቅት በቦርዱ የሎጀስቲክስ ኃላፊ አቶ መላከ አሉላ፤ የመራጮች ምዝገባ ቁሳቁሶችን ለየምርጫ ጣቢያዎቹ የመለየትና የመደልደል ሥራዎች በጥንቃቄ እየተከናወኑ መሆኑን ገልጸዋል። ኢቢሲ እንደዘገበው እነዚህ ቁሳቁሶች…

Read More

ስልጠናው የአመለካከት አንድነትን ወደ ተግባር አንድነት ለመለወጥና ለመስራት የሚያስችል አቅም ይፈጥራል ፦ አቶ ሀብታሙ ካፍትን

በቤንች ሸኮ ዞን “በመደመር መንግስት እይታ ለዘርፎች እምርታ” የመካከለኛ አመራሮች የስልጠና መድረክ ማጠቃለያ እየተካሄደ ይገኛል። ከህዳር 22 እስከ 30/2018 በዞን ማዕከል እየተካሄደ የሚገኘው የ3ኛ ዙር የመካከለኛ አመራሮች የስልጠና መድረክ ማጠቃለያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን የስልጠና መድረኩን ሲያጠቃልሉ እንደተናገሩት በሀሉም ዘርፎች እየተመዘገቡ የሚገኙ ውጤቶችን ከፓርቲው እሳቤ መነሻ በማድረግ…

Read More

የሕዳሴ ግድብ ብዙዎች ሊያዩት የሚጓጉለት ትልቅ የቱሪዝም መስህብ ነው – የቱሪዝም ሚኒስቴር

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዳግማዊ ዓድዋ በመሆኑ መላው አፍሪካዊያን ሊያዩት የሚጓጉለት ትልቅ የቱሪዝም መስህብ ነው ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታው ስለሺ ግርማ ተናገሩ። ሚኒስትር ዴኤታው ይህን ያሉት በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አዘጋጅነት በጉባ እየተካሄደ በሚገኘው ስለ ኢትዮጵያ የውይይት መድረክ ላይ ነው። መንግሥት የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ በሰጠው የፖሊሲ ትኩረት እና የፖለቲካ ቁርጠኝነት ኢኮኖሚያዊ አስተዋፅኦው በከፍተኛ ሁኔታ ማደጉን አቶ…

Read More

የክልሉ የድጋፍና ክትትል ቡድን በካፋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎችና በአንድ ከተማ አስተዳደር ድጋፋዊ ክትትል ያደረገው ቡድን ግብረ-መልስ አቅርቧል::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር የማታለም ቸኮል የድጋፍና ክትትል ግብር- መልስ ሪፖርት አቅርበዋል ፡፡ የደጋፍና ክትትል ዓላማው በሁሉም መስኮች የተመዘገቡ አበረታች ተግባራትን አጠናክሮ ማስቀጠልና ጉድለቶችን ፈጥኖ ማረም የሚያስችል አቅጣጫ ማስቀመጥ መሆኑን ተናግረዋል ፡፡ በፖለቲካው፣በኢኮኖሚ፣በማህበራዊ እና በአስተዳደር ዘርፎች በተከናወኑት ሥራዎች የተመዘገቡ አበረታችና ተስፋ ሰጪ ውጤቶችንና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን ዘርዝረዋል ፡፡…

Read More