የሸካቾ ብሔረሰብ የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በጌጫ ከተማ መካሄድ ጀምሯል
ማሽቃሬ ባሮ ትናንትን ከነገ፤ባህልን ከልማት”በሚል መሪ ቃል የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በሸካ ዞን ምሁራን ማህበር አዘጋጅነት በጌጫ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የፓናል ውይይትና ሲምፖዚየሙ በሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ነው የተጀመረው። የሸካቾ ብሔረሰብ ቋንቋ ያለበትን የእድገት ደረጃና ተግዳሮቶች ላይ ውይይት በማድረግ ቀጣይ አቅጣጫ እንደሚቀመጥም ተጠቁሟል። የሸካቾ ብሔረሰብ ለሀገር የሚተርፍ ሀገር በቀል እውቀትና ባህል ያለው በመሆኑ ጥናታዊ ፅሁፍ ቀርበው በምሁራኑና…
