Trendings

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

2017 ዓ.ም ይቻላል ተብለው ያልታሰቡ ጉዳዮች የተከናወኑበት እና የስኬት ዓመት ነበር፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የግብርና መር ፖሊሲ ይከተል ነበር ይህንን ወደ ብዝሀ ዘርፍ ቀይረን በእጅጉ ውጤታማ ሆነናል፣ በአንድ ሴክተር ላይ ተንተርሶ መስራት ከድህነት አረንቋ ስለማያወጣን ብዝሀ ዘርፍን በመከተላችን ውጤት አምጥተናል፣ ግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ ማዕድን፣ ቱሪዝም እና ቴክኖሎጂ እነዚህ አምስት ግንባር ቀደም ሴክተሮች ብዝሀ ዘርፍ ሆነው ቢመሩ የኢትዮጵያን…

Read More

የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ

በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በወቅታዊ አካባቢያዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር የውይይት መድረክ በቴፒ ከተማ ተካሂዷል ። ​በመድረኩ የቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች የተገኙት ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊና የመንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ ነጋ አበራ፤ በቴፒ ከተማና አካባቢው አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን ሕዝቡና የአካባቢው መንግስት ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ምስጋና…

Read More

በክልሉ የተገኘዉን ሠላም ዘላቂነት የማጽናት ትልም!

ሠላም ለሁሉም ነገር መሠረት ነው፡፡ ወጥቶ ለመግባት፣አርሶ ለመብላት፣ወልዶ ለመሳም፣ተምሮ ለመጨረስ፣ተኝቶ ለመታከም በአጠቃላይ ለሰዉ ልጆች ብቻ ሳይሆን ህይወት ላለዉ ነገር ሁሉ ሰላም ወሳኝ መሣሪያ ነዉ።ሠላም በእጃችን ያለ ትልቅ ዉድ ሃብት ነዉ።የቀዬዉ ሰዉ ጧት ማልዶ ለጉዳዩ ሲወጣ“አቤቱ በሠላም አዉለኝ”የሚለዉ የሠላምን ዋጋ ጠንቅቆ ስለሚረዳ ነዉ። በሠላም ወጥቶ መመለስ ምኑን ያህል ጣፋጭ እንደሆነ ስለሚረዳ ነዉ።ሠላም የትም ያለ፣ከሌላ ቦታ የሚገኝ…

Read More

የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት የሚያስጠብቁ አሰራሮች እየተዘረጉ ነው- ሚኒስቴሩ

የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን የሚያስጠበቁ አሰራሮች ትግበራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ተቋማት የጥራትና አሰራር አክሪዲቴሽን ስታንዳርድ ፍኖተ ካርታ በግብዓት ለማዳበርና ወደ ትግበራ ለማስገባት ያለመ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ እንደገለፁት የጤና ተቋማትን አገልግሎት አሰጣጥ በመለካት ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት አስራሮች እየተዘረጉ ነው። ከዚህ ውስጥ አንዱ…

Read More

ግብርናን በተመለከተ

ግብርና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዋለታ ነው። የወጪ ንግድ ገቢያችን ዋልታም ነው። በርካታ የኢትዮጵያ ህዝብ በቀጥታና በተዘዋዋሪ የሚሳተፍበት ነው። ይህም ትልቅ ስፍራ እንዲሰጠው ያደርጋል። ግብርና ቢዝህ ዓመት 6 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት እንዲያመጣ ነው የታቀደው። የግብርናው ዘርፍ ከሌሎች ዘርፎች ልዩ ትኩረት ያገኘው ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነት ማግኘት አለባት፤ አምርታ መብላት ያልቻለች ሀገር ብሔራዊ ጥቀሞቿን ለማረጋገጥ ትቸገራለች በሚል የምግብ…

Read More

የጤናው ዘርፍ ተግዳሮቶች በመቅረፍ የአገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን እየተሰራ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ።

በዉይይቱ የተሳተፉ የጤና ባለሙያዎች በሰጡት አስተያየት የእነሱን ሚዛናዊ ጥያቄ ለፖለቲካ ዓላማ ለማዋል የሚጠቀሙ አካላት ትክክል እንዳልሆነ ገልጸዉ ከሙያዉ ሥነ ምግባር ባፈነገጠ መልኩ በአንዳንድ ጤና ባለሙያዎች የሚታይ የስራ ማቆም እንቅስቃሴ ትክክል አለመሆኑን ገልጸዋል። ለጤና ባለሙያዎች የተለያዩ የማትጊያ ስልቶችን በማበጀት የጤና ባለሙያዎችን ማበረታታት እንደሚገባ የገለጹት ተሳታፊዎቹ፥ ለጥቅማጥም ጥያቄያቸውም በየደረጃዉ ያለዉ የመንግሥት መዋቅር ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። የጤና…

Read More

በክልሉ መረጃዎችን የመሰብሰብ ስራ ወረቅት አልባ በሆነ ቴክኖሎጂ ተጠናክሮ እንደሚሰራ ተገለጸ

ሀገር አቀፍ የመንግስት ሰራተኞች ፐርሶናል መረጃ ሀገር አቀፍ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ሳምሶን መለሰ መድረኩ በልዩ ሁኔታ የሚፈጸም ተግባር ተልዕኮን ለማከናወን ወሳኝ መሆኑን አመላክተዋል። ባለፉት 8 የለውጥ ዓመታት ከመጡ መሠረታዊ ለውጦች አንዱ የመንግስት አገልግሎት እና አስተዳደር…

Read More

በክልሉ ባለፉት ስድስት ወራት የከተማ መሠረተ ልማትን ለማጠናከር ውጤታማ ሥራዎች መከናወኑ ተገለጸ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት የከተማ መሠረተ ልማትን በማጠናከር ረገድ ውጤታማ ሥራዎች መከናወኑን የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ገልጿል። በበጀት ዓመቱ ባለፉት ወራት ለከተሞች መሠረተ-ልማት ግንባታ ከ81.3 ሚሊዮን በላይ ሀብት ከሕብረተሰቡ በገንዘብ፣ በጉልበትና በዓይነት በማሰባሰብ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ማከናወን መቻሉን ነው የቢሮ ኃላፊው ኢንጂነር የማታለም ቸኮል የተናገሩት። በስድስት ወራቱ…

Read More

በክልሉ የሚተገበረው የኤሌክትሮኒክስ ቫውቸር የዲጂታል አሰራር ሥርዓት ውጤታማ እንዲሆን ባለድርሻ ተቋማትና አካላት ሚናቸውን በተገቢው ሊወጡ ይገባል፦ አቶ ማስረሻ በላቸው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት እና ዕዳ አመላለስ ጋር በተያያዘ የሚስተዋሉ መሠረታዊ ጉዳዮችን የሚቀርፍ የኤሌክትሮኒክስ ቫውቸር (E-VOUCHER) ሥርዓት የግብርና ግብዓት ሽያጭ ይፋዊ ሥራ ማስጀመሪያ መረሐ- ግብር በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። የማስጀመሪያ መረሐ-ግብሩ የክልሉ ግብርና ቢሮ ከኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት በጋራ አዘጋጅነት ነው የተከናወነው። በመረሐ-ግብሩ በክልሉ ቀደም ሲል በካፋና በቤንች ሸኮ ዞን በሦስት ወረዳዎች…

Read More