Trendings

በመንግሥት ከፍተኛ ድጎማ የሚቀርበውን ነዳጅ ከተተመነለት የዋጋ መጠንና የግብይት ሰንሰለት ውጪ በሚሸጡ ሕገወጦች ላይ የተጠናከረ እርምጃ መውስድ ተጀምሯል

በመንግሥት ከፍተኛ ድጎማ የሚቀርበውን ነዳጅ ከተተመነለት የዋጋ መጠንና የግብይት ሰንሰለት ውጪ በሚሸጡ ሕገወጦች ላይ የተጠናከረ እርምጃ መውስድ መጀመሩን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ አስታወቁ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ በነዳጅ አቅርቦት ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ፤ መንግሥት በዓለም ተለዋዋጭ የገበያ ሁኔታ ውስጥ የህዝብን ጫና ለመቀነስ በቢሊየን የሚቆጠር ዶላር ድጎማ እያደረገ ነው ብለዋል። በዚህም መንግሥት ነዳጅን ለኅብረተሰቡ ተደራሽ…

Read More

የስፖርት ፖሊሲ ማሻሻያው የአገር ልማትና እድገትን ማዕከል ያደረገ ነው ተባለ

የስፖርት ፖሊሲ ማሻሻያው ስፖርት ለኢትዮጵያ ልማትና ብልፅግና ያለውን ድርሻ በሚያሳድግ መልኩ መዘጋጀቱን የባህልና ስፖርት ሚኒስትሯ ሸዊት ሻንካ ገለፁ። አዲሱ የተሻሻለው የስፖርት ፖሊሲ በ2017 ዓ.ም ይፀድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተጠቁሟል። የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በስፖርት ፖሊሲ እና አዋጅ አስመልክቶ ያዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ዛሬ ተካሄዷል። በመድረኩ ላይ የስፖርት ማህበራት አመራሮች ተገኝተዋል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ የስፖርት ፖሊሲ…

Read More

“ቲካሻ ቤንጊ ” ባህላዊ ይዘቱና ስርዓቱን ተጠብቆ በድምቀት ለማክበር በትኩረት እየተሰራ ነው ።

የሸኮ ብሄረሰብ ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ” ቲካሻ ቤንጊ” በመጪው ወርሃ ጥር እንደሚከበር ተጠቁሟል ። የሸኮ ብሄረሰብ ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ” ቲካሻ ቤንጊ” በመጪው ወርሃ ጥር እንደሚከበር ተገለጸ። የሸኮ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሪ ጉርሙ እንደገለጹት በዓሉ አሮጌው ዓመት የሚሸኝበት አዲሱ አመት በተስፋ የምንቀበልበት መሆኑን በመግለፅ ዘንድሮ ከወትሮ በተለየ ከፍ ብሎ ለማክበር እየተሰራ ይገኛል…

Read More

በሚዛን አማን ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 5,000 ሊትር ናፍጣ በቁጥጥር ስር ዋለ

​ በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 5,000 ሊትር ናፍጣ በቁጥጥር ስር ማድረጉን የከተማው ፖሊስ አስታወቀ። በከተማዋ ውስጥ የሚታየውን ህገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውር ለመግታት የሚደረገው የተቀናጀ እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገልጿል። ​የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አስማረ ቶቲ እንደገለጹት፤ ከፖሊስና ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ህገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውርን ለመቆጣጠር የተጀመረው…

Read More

‎በብልፅግና ፓርቲ መሪነት በከተማዋ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ለማስቀጠል የበኩላችንን እንወጣለን ሲሉ የማሻ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ገለፁ።

‎ባለፉት አምስት አመታት በፓርቲው መሪነት በከተማዋ የተሰሩ ጠንካራ ስራዎችን ለማስቀጠል እንዲሁም 7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ እንዲሆን የሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ የውይይት መድረክ በማሻ ከተማ ተካሂደዋል ። ‎በውይይት መድረኩ ላይ መነሻ ሰነድ ያቀረቡት የማሻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አንዷለም ጌታቸው ‎በከተማዋ ባለፋት የአምስት አመታት በርካታ የልማት ስራዎች መሰራታቸውን ገልፀው በዚህም የመብራት አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን እንዲሁም የሆስፒታል ግንባታ…

Read More

የመንግሥት ተቋማት ለህዝቡ የሚሰጡት አግልግሎት ጥራትና ፍትሀዊ ተደራሽነትን ያረጋገጠ መሆን አለበት፦ ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

የመንግሥት ተቋማት ለህዝቡ የሚሰጡት አግልግሎት ጥራትና ፍትሀዊ ተደራሽነትን ያረጋገጠ መሆን እንዳለበት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ። የክልሉ ጤና ቢሮ የመንግሥት የጤና ተቋማት አግልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ላይ ያተኮረ ክልላዊ ንቅናቄ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ በተገኙበት በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመንግሥትና መሪው የብልጽግና ፓርቲ በልዩ…

Read More

ሪፖርታዥ

በክልሉ የግሉ ዘርፍ የኢንቨስትመንት ተሳትፎን ለማሳደግ የሚያስችል ስራ እየተሰራ ነው፦ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ዕድገትና ልማትን በማፋጠን ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እና የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ ሚናው ከፍተኛ ነው፡፡የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ያለውን ፀጋና እምቅ የኢንቨስትመንት አቅም ተጠቅሞ ባለው አቅም ልክ ዘርፉ ለክልሉ ልማትና ዕድገት አስትዋጽኦ እንዲያበረክት በማስቻል፤ በክልሉ ፈጣን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማስመዘገብ የክልሉ…

Read More

ባለፉት ስድስት ወራት በኢኮኖሚ ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶች ተጠናክረው ሊቀጥል እንደሚገባ የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ አስታወቀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለፉት ስድስት ወራት በኢኮኖሚ ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶች ተጠናክረው የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2018 በጀት የግማሽ ዓመት የፓርቲና የመንግስት ተግባራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ እንደገለጹት በኢኮኖሚ…

Read More

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ21 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት 21 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰቱ አለመረጋጋቶች በባህር ትራንስፖርት አገልግሎት እንቅስቃሴ የፈጠሩትን ጫና በመቋቋም ውጤታማ ስራ ማከናወኑንም ገልጿል። የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን መምሪያ ዳይሬክተር ደምሰው በንቲ ለኢዜአ እንደገለፁት፥ በበጀት ዓመቱ አገልግሎትን ለማስፋትና ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው።…

Read More