ምክር ቤቱ በበጀት ዓመቱ ውጤታማ ተግባራትን ማከናወን መቻሉን የብሔረሰቦች ምክርቤት አባላት ተናገሩ ።
ምክር ቤቱ በበጀት ዓመቱ ውጤታማ ተግባራትን ማከናወን መቻሉን የብሔረሰቦች ምክርቤት አባላት ተናገሩ ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክርቤት 4ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ በቀረበው የ2017 በጀት አፈጻጸም ሪፖርት ላይ አባላት መክረውበታል። የምክርቤት አባላት በበጀት ዓመቱ የሚበረታቱና የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተግባራት መከናወናቸውን ተናግረዋል ። በክልሉ አልፎ አልፎ የሚስተዋሉ ግጭቶች በዘላቂነት የሚፈቱበት ሁኔታ እንዲጠናከር…
