ሚዛኑን የጠበቀ ትብብርና ፉክክር በተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ለምን አስፈለገ?
“የጋራ ምክር ቤቱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በነጻነት እንዲንቀሳቀሱ ምቹ መደላድል ፈጥሯል::” የጋራ ምክር ቤቱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ግርማ ባሻ የምርጫ ህጉ አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ካስቀመጣቸው ኃላፊነት ያለባቸው የምርጫ የባለድርሻ አካላት ዝርዝር አንዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ነው፡፡ ይህ ምክር ቤት የሚመሠረተው በምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ህጉ የተቀመጡ ድንጋጌዎችንና ሌሎች የጋራ ጉዳዮችን ተግባራዊ ለማድረግና…
