በግብርናው ዘርፍ የሴቶችና አካል ጉዳተኞችን ተሳትፎና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ የዘርፉን ውጤታማነት ለማስቀጠል የማይተካ ሚና እንዳለዉ ተገለጸ
የግብርና ሚኒስቴር ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ስራ አስፈፃሚ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ ስርዓተ-ፆታና ኤች አይ ቪ ኤድስ ሜንስትሪምንግ ጋር በመቀናጀት ለክልሉ ግብርና ቢሮ የስራ ኃላፊዎች፤ መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶችና ፕሮግራሞች በስርዓተ-ፆታና ማህበራዊ ጉዳይ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ዙሪያ የተዘጋጀዉ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የዉይይት መድረኩ ዋነኛ ዓላማ በሥርዓተ-ፆታና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ…
