Trendings

የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የዋቻ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።

በ2018 ሩብ ዓመት የከተማውን ማኅብረሰብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ዘርፈብዙ ተግባራት መከናወናቸውን በካፋ ዞን፣ የዋቻ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል። የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ሁነኛው ታደሰ ከክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ በበጀት ዓመቱ በከተማው ማኅበራዊ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ተግባራት ተከናውኗል ብለዋል። የውስጥ ገቢ የመሰብሰብ አቅም በማሳደግ ለኅብረተሰቡ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት በተሰጠው ትኩረት በበጀት ዓመቱ ከማዘጋጃ ቤታዊ አግልግሎት…

Read More

ባለፉት 11 ወራት ከ2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የካፋ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

መምሪያው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 ደረጃ “ሐ” “ለ” እና “ሀ” ግብር ከፋዮች የግብር አሰባሰብ ንቅናቄ መድረክ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ፥ ዞኑ ከሚያመነጨው ኢኮኖሚ ግብርን በተገቢው በመሰብሰብ የህዝቡን የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሰራ ነዉ ብለዋል። ለተግባራዊነቱም በዘርፉ የሚስተዋሉ ህገወጥ እንቅስቃሴዎችን በመቆጣጠርና…

Read More

‎ወጣቶች የብሔራዊነት ገዥ ትርክትን በሕዝብ ዘንድ የማስረጽና የማጽናት መሠረት እንዲያዝ የሚያስችሉ ሥራዎችን በትኩረት መስራት ይገባል ፦ አቶ ነጋ አበራ

‎ ‎ወጣቶች የብሔራዊነት ገዥ ትርክትን በሕዝብ ዘንድ የማስረጽና የማጽናት መሠረት እንዲያዝ የሚያስችሉ ሥራዎችን በትኩረት መስራት እንደሚገባ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ ገለጹ። ‎ ‎የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት ለወጣቶች እየሰጠ ያለው የአቅም ግንባታ ስልጠና መድረክ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ‎ ‎በስልጠናው የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ከ2025-2030 ድረስ በዩኒሴፍ ፕሮግራም በሚሰሩ ስራዎች ላይ ያተኮረ የግብዓት ማሳበሰቢያ ውይይት በሚዛን አማን ከተማ ተካሄደ።

ውይይቱ ከ2020_2025 ድረስ በክልሉ ሲተገበር የነበሩ የልማት ፕሮግራሞች እየተጠናቀቁ በመምጣታቸው የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት መንግስት/ዩኒሴፍ/ ዘላቂ ልማት አጋሮች ጋር ስራዎች ቀጣይነት እንዲኖራቸው ባደረገው ስምምነት ቀጣይ 2025-2030 ድረስ ክልሉ ቅድሚያ በሚሰጣቸው የልማት አጀንዳዎች ሀሳብ አሰባስቦ በማካተት ፊዝካልና ፋይናንሻል ዕቅድ ለማቀድ ታልሞ የተዘጋጀ ነው። የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ በውይይት መድረኩ እንደገለጹ በክልሉ ባለፉት…

Read More

የመደመር እሳቤ የበይነ መንግሥታትን ግንኙነት በማጠናከር ችግሮችን በቅንጅት መፍታት የሚያስችል ዕድል መፍጠሩን የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ገለጹ፡፡

በኢትዮጵያ ህብረ ብሔራዊ የፌደራሊዝም ስርዓት ሥራ ላይ ከዋለ ከ30 ዓመት ቢያስቆጥርም አተገባበሩ ለነጠላ ትርክት ዳርጎ ቆይቷል፡፡ ከሀገራዊ ለውጡ በኋላ ግን በፌደራሊዝም ሥርዓት አተገባበር ላይ ያለውን ክፍተት ለመፍታት ጠንካራ ተቋማዊ አደረጃጀት መፈጠር እንዳለበት ታምኖበት ህጎች ወጥተዋል፡፡ በዚህም የክልል መንግሥታት የእርስ በርስ እና ከፌደራል መግሥቱ ጋር ያላቸውን ግንኙነት የሚወስን የበይነ መንግሥታት አዋጅ ገቢራዊ ተደርጓል፡፡ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ…

Read More

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በመሬት ናዳና መንሸራተት ለተፈናቀሉ ወገኖች ግምቱ ግማሽ ሚሊየን ብር የሚያወጣ የምግብ እህሎች ድጋፍ አደረገ።

ድጋፉ በካፋ ዞንና በቤንች ሸኮ ዞን በመሬት መንሸራተት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች እንደሚሰጥም ታውቋል። የሰብዓዊ ድጋፉን ይዘው የቀረቡት የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ በላይ አሪሶ እንደተናገሩት ግምታቸው ግማሽ ሚሊዮን የሚያወጡ የምግብ እህሎችን ለተጎጂዎች ድጋፍ ማድረጋቸውን ተናግረዋል ። ከአቅም በላይ በሆነ የተፈጥሮ አደጋ በመሬት መንሸራተት ሳቢያ የተፈናቀሉ ወገኖችን ባሉበት አካባቢ ቀርቦ በማጽናናት ሰብዓዊነታታቸውን…

Read More

አመራሩ የምርጫና ንቅናቄ አጀንዳዎችን በተቀመጠው አሰራር ሥርዓት መሠረት መምራትና መፈጸም ይገባል፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የምርጫና ሌሎች ንቅናቄ አጀንዳዎች አፈጻጸም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት ተገምግሟል። በመድረኩ ርዕሰ መስተዳድሩ እንደገለጹት፤ አመራሩ የምርጫና ንቅናቄ አጀንዳዎችን በተቀመጠው አሰራር ሥርዓት መሠረት በኃላፊነት መምራትና መፈጸም እንደሚገባው አሳስበዋል። በተለይም የምርጫ ሂደቶችና ሌሎች የንቅናቄ ሥራዎች በቅንጅትና በተጠናከረ አመራር እንዲከናወኑ ሁሉም የአመራር አካላት የድርሻቸውን በብቃት እንዲወጡ ርዕሰ መስተዳድሩ አሳስበዋል።…

Read More

በቀጣናው የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ለሚደረጉ ጥረቶች ድጋፍ ይደረጋል -ኢጋድ

በቀጣናው የምግብ ዋስትናን፣ የግብርና ምርታማነት ለማረጋገጥ ለሚደረጉ ጥረቶች ድጋፍ እንደሚያደርግ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) አስታወቀ። የኢጋድ የመስኖ ስትራቴጂ ጥናት ማረጋገጫ ወርክሾፕ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ሲሆን በመድረኩ የቀጣናው አባል ሀገራት ተወካዮች እየተሳተፉ ይገኛሉ። በኢጋድ የኢኮኖሚ ትብብር እና ቀጣናዊ ትስስር ዳይሬክተር ሞሄለዲን ኤልቶሀሚ በዚሁ ወቅት እንዳሉት ቀጣናው ተደጋጋሚ ድርቅንና የውሃ አቅርቦት ችግሮችን እየተጋፈጠ…

Read More

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ55 ሚሊዮን ዶላር ያስገነባውን የኢ-ኮሜርስ ሎጂስቲክስ ማዕከል አስመረቀ::

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ55 ሚሊዮን ዶላር ያስገነባውን ዘመናዊ የኢ-ኮሜርስ ሎጂስቲክስ ማዕከል በዛሬው ዕለት አስመርቋል። አየር መንገዱ በዛሬው ዕለት ያስመረቀው መሠረተ ልማት በአፍሪካ በዓይነቱ የመጀመሪያው ነው ተብሏል። በልዩ ሁኔታ ለኢኮሜርስ ሸቀጦች እንዲሁም ለፖስታ እና ጥቅል መልእክቶች የሎጂስቲክስ አገልግሎት ለመስጠት ታስቦ ወደ ስራ የሚገባው መሰረተ-ልማት፤ የአፍሪካን የኢኮሜርስ ኢንደስትሪ ዕድገት ከማፋጠኑም ባሻገር፣ አዲስ አበባን በአፍሪካ ብሎም በዓለም…

Read More