የለውጡ መንግሥትና ፓርቲዉ በልማት ወደ ኋላ የቀሩ አካባቢዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የጀመረውን ሥራ አጠናክሮ ይቀጥላል ፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ (ዶ/ር) በካፋ ዞን የቢጣ ዳካ መንገድ፣ የሜኒ ወንዝ ድልድይ እንዲሁም የቢጣ ገነት ከተማ የንጹህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክቶችን መርቀው ከፍተዋል። በምረቃው ሥነ ሥርዓት ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የለውጡ መንግሥትና ፓርቲዉ በልማት ወደ ኋላ የቀሩ አከባቢዎችን በልማት ተጠቃሚ ለማድረግ ሕብረተሰቡን በማስተባበር ፈጠራና ፍጥነት በታከለበት እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል።…
