Trendings

ወጣቶችን የኢኮኖሚ ተጠቃሚ በማድረግ ሁለተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

በምዕራብ ኦሞ ዞን የዞኑ ሥራ ክህሎት መምሪያ የ2018በጀት አመት የ5 ወር እቅድ አፈጻጸም እና የቀጣይ አቅጣጫ ላይ ምክክር እየተደረገ ይገኛል። በመድረኩ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታምሩ ቦኒ እንደተናገሩት ለወጣቶች ሥራ እድል ፈጠራ የተያዙ በጀቶች በአግባቡ እና በወቅቱ ማሰራጨት እንደሚገባ አስታውቋል። ወጣቶችን የኢኮኖሚ ተጠቃሚ በማድረግ ሁለተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ እንደሚገባ ዋና አስተዳዳሪ አስገንዝበዋል። ለወጣቶች በገጠር እና በከተማ…

Read More

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ውሳኔዎቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ አዋጁ በተቋሙ የተጀመረውን የሪፎርም ስርዓት ወደ ተግባር በመለወጥ በኢትዮጵያ የህዝቡን የእርስ በእርስ መረዳዳት ባህል የማጎልበትና ተረጂነትን በዘላቂነት በሀገር አቅም መወጣትን ማዕከል በማድረግ የአደጋ ጉዳት…

Read More

የከንቲባ ችሎት የህዝብ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመፍታት ዓይነተኛ ሚና እንዳለው ተገለጸ።

የአውራዳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ችሎት የህዝብ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ ። የለውጡ መንግስት የህዝብን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት በከተማችን የከንቲባ ችሎት በ2017 ዓ/ም ስራ መጀመሩን የአውራዳ ከተማ ከንቲባ አቶ ታረቀኝ ኃይሌ ተናግረዋል። የከንቲባ ችሎት የከተማ መሬት አገልግሎት አሰጣጥ፣ የፍትህ እጦት፣የመልካም አስተዳደር ችግር፣የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ እና ሌሎች…

Read More

ከመጋቢት አጋማሽ ጀምሮ እስከ ግንቦት መጨረሻ ድረስ ከባድ የበልግ ዝናብ ልኖር ስለሚችል ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ::

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ደጋማ አከባቢዎች ከመጋቢት አጋማሽ ጀምሮ እስከ ግንቦት መጨረሻ ድረስ ከባድ የበልግ ዝናብ ልኖር ስለሚችል ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ለማ መሠለ አሳስበዋል። የብሔራዊ ሜትሮዎሎጂ መረጃን ዋብ ያደረጉ ዶ/ር ለማ በክልሉ በተለይ በደጋማ አከባቢዎች በሚኖረው ከባድ የበልግ ዝናብ ጎርፍና ናዳ ልኖር እንደሚችልም አስረድተዋል። በተለይ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ የአፈጣጠር ችግር ያለባቸው ግለሰቦች በዘመቻ ነፃ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ከሚዲያ አመራርና ባለሙያዎች እንዲሁም ከሃይማኖት አባቶች ጋር የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አካሂዷል።

በተፈጥሮ ችግር የተወለዱ ህፃናት የነፃ ህክምና እንዲያገኙ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የድርሻውን እንዲወጣም ጥሪ ቀርቧል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተመም እንደተናገሩት በክልሉ በአፈጣጠር ችግሮች ምክንያት በማህበረሰቡ ውስጥ ተደብቀው ለማህበራዊና ለስነ ልቦናዊ ችግሮች የሚጋለጡ ማህበረሰብ ክፍሎችን በነጻ ቀዶ ህክምና ዙሪያ የሀይማኖት እና የሚዲያ ተቋማት ድርሻ ከፍተኛ መሆኑን ገልፀዋል። የችግሩ ተጠቂ የሆኑ የህብረተሰብ…

Read More

በሎስ አንጀለስ ሰነድ አልባ ነዋሪዎችን ማሰር በመጀመሩ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ብሔራዊ ዘባቸውን ወደ አካባቢው አዘመቱ

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ 2ሺህ የብሔራዊ ዘብ ጠባቂዎችን ወደ ሎስ አንጀለስ አሰማርተዋል። ፕሬዚዳንቱ ይህን ያደረጉት ሰነድ አልባ ነዋሪዎችን የማሰር ዘመቻን ተከትሎ ለተነሳው ተቃውሞ ምላሽ ነው። የአካባቢው ባለስልጣናት ተቃውሞውን መቋቋም ተስኗቸዋል ያሉት ፕሬዚዳንት ትራምፕ፥ የፌደራል መንግስት ችግሩን መፍታት ባለበት መንገድ ይፈታልም ብለዋል። የካሊፎርኒያ ስቴት ገዥ የሆኑት ጋቪን ኒውሶም የትራምፕ ርምጃ ውጥረቶችን እንደሚያባብስ ተናግረዋል። “ይህ የተሳሳተ ተልእኮ ነው…

Read More

ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርኃ ግብር እየተካሄደ ነው::

በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርኃ ግብር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸኽ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የእምነቱ ተከታዮች ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የፕሬዝዳንት አማካሪና የታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርኃ-ግብር የበላይ አስተባባሪ ኡስታዝ አቡበክር አሕመድ በዚሁ ጊዜ፤ ረመዳን የመሰባሰቢያና የአብሮነት ወር ነው ብለዋል። ታላቁ…

Read More

ለቡና ምርትና ምርታማነት እንዲሁም ጥራት መረጋገጥ ከቡና ዘር ዝግጅት ጀምሮ እስከ ግብይት ድረስ በልዩ ትኩረት መሥራት ያስፈልጋል

ለቡና ምርትና ምርታማነት እንዲሁም ጥራት መረጋገጥ ከቡና ዘር ዝግጅት ጀምሮ እስከ ግብይት ድረስ በልዩ ትኩረት መሥራት ያስፈልጋል፦አቶ ማስረሻ በላቸው በሸካ ዞን የ2018 ምርት ዘመን የቡና ምርት ዝግጅትና የጥራት ቁጥጥርን በተመለከተ ከክልልና ከዞን ባለድርሻ አካላት ጋር በቴፒ ከተማ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትርዶ/ር ዐብይ አሕመድ እና ፕሬዝደንት ሺ ጂንፒንግ ከየልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን በቻይና ታላቁ የህዝብ አዳራሽ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል::

በሁለትዮሽ ውይይቱ ወቅት ፕሬዝዳንት ሺ በኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ሁነት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩን እንኳን ደስ ያለዎ ብለዋቸዋል:: የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነትም ከሁሉን አቀፍ ፅኑ ግንኙነት ወደ ሁኔታ የማይፈታው ስልታዊ ትብብር እና ወዳጅነት (All Weather Strategic Cooperation Partnership) ደረጃ ከፍ ማለቱን ይፋ አብስረዋል:: ፕሬዝዳንቱ የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አድንቀው ከቻይናው አረንጓዴ ልማት ፖሊሲ ጋር ተናባቢ በመሆኑ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት ስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል ፡፡

በጉባኤው ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ለምክር ቤቱ የ2017 በጀት ዓ/ም ዕቅድ አፈጻጸም ማቅረብ ጀምረዋል ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለምክር ቤቱ ባቀረቡት የአፈጻጸም ሪፖርት ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች ፡- በበጀት ዓመቱ በክልሉ የሚገኙ የተፈጥሮ ጸጋዎችንና የልማት ኃይሎችን በመጠቀም ፈጣንና ቀጣይነት ያለዉ ሁለንተናዊ እድገት ማስመዝገብ የሚያስችሉ ክልላዊ ስራዎች ተከናወነዋል ፡፡ በአብዛኛው ዘርፎች ካለፉት ዓመታት የተሻለ ውጤት…

Read More