የማህበራዊ ዘርፍ ተቋማት የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ እየተደረገ ነዉ።
የክልሉ የአስፈጻሚ ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ሴክተር መ/ቤቶች ግምገማ መድረክ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ሶስተኛ ቀኑን በያዘው የግምገማ መድረክ ላይ የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ ባስተላለፉት መልዕክት በ2018 በጀት ዓመት ሁለም ተቋማት በተናበበና በተቀናጀ ዕቅድ ወደ ተግባር እንዲገቡ መደረጉንና አፈፃፀሙንም ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት ሲሰራ መቆየቱን ገልፀዋል። የተቋማት ዋና ዋና የልማት ዕቅድ የትኩረት…
