Trendings

3ኛ ዙር የኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን እና ባዛር ተከፈተ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮዉ የተዘጋጀዉ 3ኛው ዙር ክልል አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን እና ባዛር በርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በሚዛን አማን ተከፍቷል ። አምራች ኢንዱስትሪው ኢኮኖሚያዊ ብዝሃነትንና ዕድገትን በማጎልበት ኢትዮጵያን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለማሰለፍ ወሳኝ ነው። ዘመናዊ ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ ያለውም ከ1945 ዓ/ም ጀምሮ መሆኑን ታሪክ ያስረዳል። ከዚያን ጊዜ…

Read More

“ዛርጋ ዶራ!!” በታርጫ ከተማ አደባባዮች የተሰማው ድምፅ!

በዳውሮ ዞን በታርጫ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎችና አባላት ታሪካዊና ልዩ ድባብን የፈጠረ የ”ይምረጡኝ” እና የድጋፍ ሰልፍ በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ ነው የፓርቲው ደጋፊዎች “ዛርጋ ዶራ!!” (የስንዴ ነዶ ይምረጡ) በሚል ህብረ ዜማ የጋራ ድምጻቸውን አደባባይ እያሰሙ ይገኛሉ። ይህ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ ፓርቲው ላስመዘገባቸው የልማትና የፖለቲካ ስኬቶች ያለውን አጋርነት ለመግለፅና በቀጣዩ ምርጫ ያለውን ድጋፍ ለማሳየት የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል።…

Read More

ለ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ከእነዚህም ውስጥ በግብርናው ዘርፍ በተሰራ ሪፎርም 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ዜጎች፣ በአገልግሎት ዘርፍ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዜጎች፣ በኢንዱስትሪ ወደ 680 ሺህ ገደማ ዜጎች፣ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ከግማሽ ሚሊየን በላይ ሰዎችን መላክ ተችሏል፣ በሪሞት ስራ ከ60 ሺህ በላይ ሰዎች ስራ መያዝ መቻላቸውን አብራርተዋል። በተለይ የወጭ ስራ ስምርትና ሪሞት ስራ ላይ ዘመናዊ በሆነ መንገድ የተጀመረው…

Read More

ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት የኢትዮጵያን ምርት የመግዛት ባህል ማዳበር ያሰፈልጋል፦ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት የኢትዮጵያን ምርት የመግዛት ባህል ማዳበር ይገባል ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ሀሳብ ካዘጋጀው የንግድ ሳምንት ኤግዚቢሽን ጎን ለጎን ትኩረቱን የጥራት መሰረተ ልማት ላይ ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር እንደገለጹት፤ ጥራት ለምርቶች…

Read More

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊና ፍትሐዊ እንዲሆን አዎንታዊ ሚና ለመወጣት ተዘጋጅተናል – የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊና ፍትሐዊ እንዲሆን አዎንታዊ ሚና ለመወጣት ሰፊ ዝግጅት ማድረጉን የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አስታወቀ። የምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት አሕመድ ሁሴን ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ በቀጣይ የሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊና ፍትሐዊ እንዲሆን ምክር ቤቱ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህም የምርጫ ትምህርትና ግንዛቤ፣ የፓርቲዎች ክርክርና የግልጽነት መድረኮች ማመቻቸት እንዲሁም የምርጫ…

Read More

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካቀረቧቸው ጥያቄዎች መካከል፦

የሕዝብ እና የመንግሥትን የሰላም ጥሪን ባለመቀበል የሕዝብን ስቃይ እያበዙ ያሉ ኃይሎችን አደብ ለማስገዛት መንግሥት ምን ለመሥራት አስቧል? ትግራይ ክልል ወደ ሰላም ተመልሶ ልማት ውስጥ እንዲገባ ምን እየተሠራ ነው? የተጀመረው ሀገራዊ ምክክር ውጤታማ እንዲሆን ከማን ምን ይጠበቃል? በዚህ ረገድ የመንግሥት አቋምስ ምንድን ነው? የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ለሀገር ያላቸው አጠቃላይ ጠቀሜታ እና የመኖሪያ ቤት ግንባታን አስመልክቶ መንግሥት የያዘው…

Read More

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ ለሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ ለሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ የትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ በሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ አለ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጦሽኔ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካለፈው ዓመት ጀምሮ በተመደቡባቸው የአጠቃላይ የተግባር እና የምርምር መስኮች ገብተዋል፡፡ በተለያየ ደረጃ ቢሆንም ሁሉም የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት…

Read More

‹የኢትዮጵያን የልዕልና ጉዞ እናሳካዋለን።

ብልፅግና ፓርቲ የጠራ ሀሳቡንና ትክክለኛ ፖሊሲዎቹን በትጉህ አመራርና አባላቱ በመፈጸም በአስደማሚ ድሎች ጉዞውን ቀጥሏል። ፓርቲያችን ከእነዚህ ድሎች ማግስት ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ሀገርና ህዝብን እንድናገለግል አደራ ተሰጥቶናል። በዚሁ መሠረት እኛም የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እና የህዝባችንን መሻት ለማሳካት ቃላችንን በድጋሚ አድሰናል። ሁለንተናዊ ክብርና ብልፅግናን የተቀዳጀች ኢትዮጵያን ለትውልዱ ለማስረከብ ለፈተናዎች ሸብረክ ሳንል ያለ እረፍት እንደምንሠራ ለመላው ህዝባችን…

Read More

የገጠር መሬት አያያዝና አጠቃቀም በዕቅድ የተመራ እንዲሆን ማስቻል እንደሚገባ ተገለጸ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ደን፣ አከባቢ ጥበቃ፣ የአየር ንብረት ለውጥ ቢሮ FOLUR ፕሮጅክት በእናት ዛፍ ልየታ፣ የዛፍ ዘር አሰባሰብና ዝግጅት ዙሪያ ለባለሙያዎችና ለማህበራት የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በቦንጋ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል። የFOLUR ፕሮጀክት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሀዝቦች ክልል፣ በካፋ እና ቤንች ሸኮ ዞኖች ውስጥ በሚገኙ 6 ወረዳዎች፣ 30 ቀበሌያችን ተጠቃሚ ያደረገ እንደሆነ ነው፤ በቢሮው…

Read More

የክልሉ መንግስት በብዝሃ ዋና ከተሞች ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ህንጻዎች ግንባታ ለማከናወን ከሦስት የተለያዩ የግንባታ ሥራ ተቋራጮች ጋር የውል ስምምነት ፈጸመ

የግንባታ ማስጀመሪያ የውል ፊርማ ሥነ-ሥርዓት ላይ የግንባታዉ የሥራ ተቋራጮች ከክልሉ መንግስት ጋር ውል ተፈራርመዋል። እነኚህ በመጀመሪያው ምዕራፍ የሚገነቡ በአራቱ ብዝሃ ዋና ከተሞች የሚገነቡ ግንባታዎች በቦንጋ ማዕከል የፕሬዝዳንቱ እና የክልል ተቋማት ቢሮ ህንፃ፣ በታርጫ ከተማ የክልል ተቋማት ቢሮ ህንፃ፣ በሚዛን አማን ከተማ የክልል ተቋማት ቢሮ ህንፃ እና በቴፒ ከተማ የክልል ተቋማት ቢሮ ህንፃዎች ናቸዉ። የክልሉ ርዕሰ…

Read More