Trendings

የማህፀን በር ካንሰር የመከላከያ ክትባት ዘመቻ በይፋ ተጀመረ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የማህፀን በር ካንሰር የመከላከያ ክትባት ዘመቻ በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ በይፋ ተጀምሯል። ዘመቻውን በይፋ ያስጀመሩ የክልሉ ጤና ቢሮ ጤናና ጤና ነክ ግብአት ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተርና የቢሮው ተወካይ አቶ ሙሉቀን አሰፋ ወላጆችና አሳዳጊዎች እድሜአቸው ከ9 – 14 የሆኑ ልጃገረዶችን በማስከተብ ከማህፀን በር ካንሰር መከላከል ይጠበቅባቸዋል ብለዋል። በክልሉ ከ157 ሺ…

Read More

ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ትልቋ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ሳቢ አገር ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ አሁንም በምስራቅ አፍሪካ ትልቋ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ሳቢ አገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ላቀረበላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሸ፤ ሃገሪቱ ከለውጡ በፊት 19 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ስትገኝ እንደነበርና ከለውጥ በኋላ 23 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማመንጨት መቻሉን ተናግረዋል። በበጀት ዓመቱም 3 ቢሊዮን ዶላር…

Read More

የምስራቅ አፍሪካ አገራት የባለብዙ ወገን ትብብራቸውን በማጠናከር ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት በጋራ ሊሰሩ ይገባል

የምስራቅ አፍሪካ አገራት የባለብዙ ወገን ትብብራቸውን በማጠናከር ለቀጣናው ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተመራማሪዎች ገለጹ። በምስራቅ አፍሪካ የሚስተዋለው የኃይል ፉክክር በአካባቢው ሰላምና መረጋጋት እንዳይኖር ፈተና እየሆነ መምጣቱንም አመላክተዋል። ምስራቅ አፍሪካ የአውሮፓ መካከለኛው ምስራቅና አፍሪካ የሚተሳሰሩበት ስትራቴጂካዊ ቀጣና ሲሆን፤ የዓለም ፖለቲካዊ ምጣኔ ኃብታዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴ መዘውር እንደሆነ ይታወቃል። ኢትዮጵያ ከመካከለኛው ምስራቅ ጋር…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከ700 በላይ ቀበሌዎች የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ በዲጂታል ምዝገባ ሥራ / Online / ውስጥ እንዲገቡ ተደርጓል፡፡

የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ተግባራትን ለማሳካት እንዲቻል ከ2 ሚሊዮን 443 ሺህ 600 ብር በላይ የሚገመት የኤሌክትሮኒክስ ግዥ መፈጸሙም ተገልጿል ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የወሳኝ ኩነቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሰለሞን ደነቀ እንደገለጹት የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባን በክልሉ በሚገኙ ሁሉም መዋቅሮች ወደ ድጅታል ምዝገባ ሥራ /Online / ውስጥ እንዲገቡ…

Read More

የግብርና ፍኖተ ካርታ በግብርናው ዘርፍ የሚታዩ ማነቆዎችን የሚፈታ ነው።

ግብርና የህብረተሰቡ ኑሮ መሠረትና የኢኮኖሚ ዘርፍ ትልቅ አቅም ነው :: ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስቴር እና በግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ትብብር የተዘጋጀ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የግብርና ፍኖተ ካርታ ጥናት ሰነድ ርክክብ ተደርጓል ። በጥናት ሰነዱ ርክክብ ስነስርዓት ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ግብርና…

Read More

የክልሉ መንግሥት ለአርቲስቶች የእውቅናና ሽልማት መርሃግብር አደረገ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፣ ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትለው “የእንኳን ደስ ያላችሁ” ሙዚቃ በማዘጋጀት አስተዋጽኦ ላበረከቱ የክልሉ አርቲስቶች እውቅናና ሽልማት አበርክተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፥ አርቲስቶች በኪነ ጥበብ ስራ ለሀገር ልማትና ለክልላዊ አንድነት በጎ አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆናቸውን ተናግረዋል። አርቲስቶቹ ቀድም ሲል “ዋሴ፣ዋሴ” በተሰኘው የሙዚቃ ስራ ላይ…

Read More

በካፋ ዞን ሳይለም ወረዳ እየተከናወኑ ያሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎች በዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ በተመራው የዞን ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ እየጎበኙ ነዉ።

በወረዳ ከኤምርኪ አጋሮ ቀበሌ ጀምሮ የተለያዩ የመንገድ መሠረተ ልማቶችና የግብርና ልማት ተግባራት በካፋ ዞን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተጎብኝቷል። ከኤምርኪ ወደ አጋሮ ቀበሌ የሚያደርስ በህዝብ ተሳትፎ እየተሰራ የሚገኝ የአፈር ሥራ ያለቀለት የ7 ኪ/ሜ መንገድ ከፈታ ሥራ የጉብኝቱ አካል ሆኗል። በተጨማሪ በቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ያመረቱት የአርሶ አደር ስንዴ ማሳ እንድሁም የኤምርኪ አርሶ አደር ማሰልጠኛ ውስጥ የሚከናወኑ የተለያዩ የግብርና…

Read More

አመራሩ የግብርና ዘርፉን በተለየ ሁኔታ በመምራት ከዘርፉ የሚመነጨውን ሀብት ማግኘት ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፦ ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የ2017 የምርት ዘመን የበጋ መስኖ ስንዴ እና መደበኛ መስኖ ዕቅድ ዙሪያ ከዞን ከወረዳና ከባለድሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል ። በንቅናቄ መድረክ ላይ መድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የወተት ምርትን ለማሻሻል በእንስሳት ዝሪያ ማሻሻል ላይ በትኩረት መሠራት እንደሚገባ አንስተዋል ። በአትክልትና…

Read More

በዳውሮ ዞን የመንግሥትና የፓርቲ ሥራዎች እንዲሁም የምርጫ ሂደት ያለበት ደረጃ መገምገሙ ተገለጸ

በዳውሮ ዞን የተከናወኑ የመንግሥትና የፓርቲ ሥራዎች እንዲሁም የምርጫ ዝግጅት ያለበት ደረጃ በከፍተኛ አመራሮችና በየደረጃው በሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች በዝርዝር ተገምግሟል። በግምገማ መድረኩ ላይ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ በዞኑ የተጀመሩ የመንግስት እና የፓርቲ ሥራዎች ስኬታማ መሆን የሚያስችል ስራ መሰራት እንዳለበትም ገልጸዋል። የሕዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የመንግሥትና…

Read More

በወቅታዊ ጉዳዮች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ አመራሮች ውይይት በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በውይይቱ መግቢያ ንግግር ያደረጉት የክልሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን፥ የብልፅግና ፓርቲ አባልና አመራሩ ብሄራዊ ጥቅም ለማስከበር በሚያስችል ስትራቴጂካዊ የመሻገሪያ አቅጣጫዎችን በቁርጠኝነት እንዲተገብሩ ጠይቀዋል። የብልፅግና ፓርቲ በየጊዜው ሀገራችንን የሚገጥሙ ፈተናዎችን የመሻገሪያ ስትራቴጂዎችን በመቀየስ ወደ ዕድል በመቀየር ኢትዮጵያን…

Read More