Trendings

”አድዋ የመደመር ተምሳሌታዊ አርማ” በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

በፓናል ውይይቱ ላይ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዶክተር ዓለሙ ስሜ፣ የመንግሥት ረዳት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታ ረዳት ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻንቆን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የፖሊስ መኮንኖች፣ የምክር ቤት አባላት፣ አርበኞችና ምሁራን ተገኝተዋል። በኢዜአ አዲሱ ስቲዲዮ እየተካሄደ ባለው የፓናል ውይይት የአድዋ ድል የአብሮነትና የአንድነት ተምሳሌት፣ የጥቁር ህዝቦች ነፃነት የነበረው ሚና እንዲሁም የዚህ ዘመን አድዋ ምን መሆን አለበት…

Read More

በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት ለመከላከል የባለድርሻ አካላት ድጋፍ መጠናከር እንዳለበት ተጠየቀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በሴቶች ላይ በሚደርሰው ጾታዊ ጥቃት የማህበረሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ የሚረዳ ስልጠና ለባለድርሻ አካላት በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። ስልጠናው በሴት ልጅ ግርዛትና የልጅነት ጋብቻ ላይ የማህበረሰቡን ግንዛቤ በማሳደግ የስነ-ልቦናና ማህበራዊ እንዲሁም የህግ አገልግሎቶች አቅርቦትና ጥራት ማሻሻልና መደገፍን አላማ አድርጎ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል። በስልጠናው ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ምክር…

Read More

የክልሉ የሥነ-ምግባርና ፀረ – ሙስና ኮሚሽን በሃብት ማሳወቅና ምዝገባ ሂደት ላይ ለካፋ ዞን ማዕከል የመንግስት ሰራተኞች ስልጠና ሰጠ ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የስነ-ምግባርና ፀረ – ሙስና ኮሚሽን ከአስር ቀን በኋላ ተግባራዊ የሚደረገውን የሃብት ማሳወቅና ምዝገባ ሂደት አስመልክቶ ከካፋ ዞን ማዕከል ለተወጣጡ መንግስት ሰራተኞች በቦንጋ ከተማ የግንዛቤ ስልጠና ሰጥቷል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ዳግም ዳንኤል ሃብት ማሳወቅና ማስመዝገብ በመንግስት ተቋማት፡ በመንግስት የልማት ድርጅቶችና በህዝባዊ ድርጅቶች መካከል መልካም ስነ-ምግባርና እሴተቶች…

Read More

‹‹ ተስፋን የሰነቀ ግብርና ››

እንደ ሀገር በምግብ ራስን ለመቻል በሚደረገው ጥረት ውስጥ በግብርና ስራዎች ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ረገድ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች የሚበረታቱ ናቸው ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሀገራዊ ተልዕኮን በመያዝ በግብርናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻሎችን እያሳዩ መጥተዋል፡፡በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር እርሻ ከ346 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በዘር በመሸፈን 17.5 ሚሊዮን…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2017 ዓ.ም

የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት በይፋ ተጀመረ የ2017 ምርት ዘመን ክልላዊ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ማብሰሪያ ፕሮግራም በካፋ ዞን፣ ሺሾ እንዴ ወረዳ፣ ዳኼራ ቀበሌ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በተገኙበት በይፋ ተከናውኗል። መርሐ ግብሩን በይፋ ያስጀመሩት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድ የኢኮኖሚና መሰረተ ልማት ዘርፍ አማካሪ ዶ/ር ኢንጂነር ምትኩ በድሩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና ልማት…

Read More

የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ገለጸ ።

የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ገለጸ ። በምክር ቤቱ የ2017 ዓመተ-ምህረት ምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጀማል አባመጫ የምርጫውን መጠናቀቅ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ምርጫው በ502 የምርጫ ጣቢያዎች ከነሃሴ 9 እስከ 11 ቀን 2017 ዓመተ-ምህረት ሲካሄድ ቆይቶ በሰላም መጠናቀቁን አስታውቀዋል፡፡ ኡለማዎች፣ ምሁራን፣ ወጣቶችን፣ ሴቶችና የሙያ…

Read More

በመኸር ከለማው የማሽላና በቆሎ ሰብሎች የተሻለ ምርት ይጠበቃል፦ የጨና ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በካፋ ዞን ጨና ወረዳ በኩታ ገጠም በመኸር ከለማው የማሽላና በቆሎ አዝመራ የተሻለ ምርት ለማግኘት ማታቀዱን ወረዳው ግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ሥራ ጽ/ቤት አስታውቋል። በካፋ ዞን ጨና ወረዳ በኩታ ገጠም በመኸር ከለማው የማሽላና በቆሎ አዝመራ የተሻለ ምርት ለማግኘት ማታቀዱን ወረዳው ግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት…

Read More

በአርብቶአደር ቀጠና ሠላም ለማስፈን በተሰጠው ልዩ ትኩረት አውንታዊ ለውጥ ተመዝግቧል – አቶ ፍቅሬ አማን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ አመራሮች በምዕራብ ኦሞ ዞን፣ ቤሮ ወረዳ ሠላምን በማጽናት ልማት ለማስቀጠል ያለመ የአመራር ውይይት በጀባ ከተማ አካሂደዋል። የውይይት መድረኩን የመሩት የክልሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን፥ የክልሉ መንግሥት በአርብቶአደር ቀጠና የሚስተለውን የፀጥታ ችግር በመፍታት ልማት ለማረጋገጥ በሰጠው ልዩ ትኩረት አውንታዊ ለውጦች መመዝገባቸውን ተናግረዋል። በዚሁም ለወትሮው በፀጥታ ስጋት ስማቸው በግምባር…

Read More

በእንቁላል ጣይ ዶሮ እርባታ ውጤታማ መሆናቸውን የታርጫ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ ።

በታርጫ ከተማ አስተዳደር እየተከናወነ ያሉ የልማት ስራዎችን ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። ወጣቶቹ በተሰማሩባቸው የእንቁላል ጣይ ዶሮ በቀን ከ450 በላይ እንቁላል እያገኙ መሆናቸውን ለርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ ዞኖች አንዷ በሆነችሁ ዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስተዳደር የሌማት ትሩፋት ስራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል። የሌማት ትሩፋት አካል የሆነው የእንቁላል ጣይ…

Read More