Trendings

በህይወት ክህሎት እና በስብዕና ግንባታ ወጣቱ ላይ በመሥራት ሀገር ተረካቢ ትውልድ ማፍራት እንደሚገባ ተገለጸ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ለሚገኙ ወጣቶች የህይወት ክህሎት ስልጠና ሰጥቷል ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ምክትል ና የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ራሄል ሌዊ እንደገለፁት ከሀገራችን የህዝብ ብዛት ከፍተኛ ቁጥር የሚዘው ወጣቶች መሆናቸውን ጠቁመው 1.2 ሚሊዮን ወጣቶች…

Read More

ሠላም ለሀገሪቱ ብልጽግና ጉዞ መረጋገጥ ከየትኛውም አጀንዳ በላይ በመሆኑ የኃይማኖት ተቋማት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል፦አቶ አንድነት አሸናፊ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ”ለክልሉ ሁለንተናዊ ዘላቂ ሰላም ግንባታ የኃይማኖት ተቋማት ሚና”በሚል መሪ ቃል መንግሥትና የኃይማኖት ተቋማት የሰላም ፎረም ምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ዘመናት በርካታ ፈተናዎችን ተቋቁማ አንደሀገር እንዲትቆምና በክልላችንም የነበሩ የተለያዩ ችግሮችን ተሻግረን በሀገር ደረጃ…

Read More

ቆይታ ከእኛ ጋር!

የዚህ ወር “ቆይታ ከእኛ ጋር” እንግዳችን ፕሮግራም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በክልሉ ስለተከሰተው የወባ ወረርሽኝ፣ የመከላከልና ምላሽ አሰጣጥ እንዲሁም አሁናዊ የወረርሽኝ ሁኔታን በሚመለከት ከክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጋር ቆይታ አድርገዋል። ያደረግነው ቆይታ እንደሚከተለው ቀርቧል! መንግስት ኮሙኒኬሽን (መ/ኮ): የቆይታ ለእኛ ጋር ፕሮግራም እንግዳ ለመሆን ፍቃደኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን። አቶ ኢብራሂም ተማም፣…

Read More

በክልሉ በብልጽግና ፓርቲ መሪነት አዎንታዊ ሰላም ማስፈን ተችሏል። አቶ አንድነት አሸናፊ

በመጀመሪያዉ የብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ከተቀመጠው ዉሳኔ መነሻ በክልሉ ሰላምና ፀጥታን ለማረጋገጥ በተሰሩ ስራዎች ለማህበራዊ፣ኢኮኖሚዊ እና ፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ምቹ መደላድሎች መፈጠራቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሰላምና ፀጥታ አስተዳዳር ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ ገለጹ። የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳዳር ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ፤ ብልጽግና ፓርቲ በአንደኛው መደበኛ ጉባኤ ካስቀመጣቸው ውሳኔዎች እና ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ…

Read More

ክልሉ ከታሪፍ በላይ በሚያስከፍሉ አሽከርካሪዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተጠቆመ።

ከጅማ ታርጫ 800 መቶ ያስከፈለዉ አሽከርካሪ 5,000 ሺህ ብር ተቀጥቷል። አሽከርካሪዉ ከሌሊት 7:00 ሰዓት ተሳፋሪን በህገ ወጥ መንገድ ይዞ መንቀሳቀሱም ተገልጿል። መነሻዉን ጅማ መድረሻዉን ታርጫ ያደረገ ህዝብ ማመላለሻ ቅጥቅጥ ታርጋ 3_ኦሮ 65344 የሆነዉ ተሽከርካሪ ህጋዊ ታሪፍ 372 ብር ሆኖ እያለ ከአንድ መንገደኛ 800 ብር በማስከፈሉ በትራፊክ ተቆጣጣሪዎች መያዙንና ቅጣት መቀበሉ ተገልጿል። አሽከርካሪዉ ተቆጣጣሪዎች አይኖሩም በሚል…

Read More

በበጀት ዓመቱ በሁሉም ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት ካለፈው በጀት ዓመት አፈጻጸም አኳያ የተሻሉ ናቸዉ። ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢንጂነር)

ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየዉ የየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2016 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላት የማጠቃለያ የተግባር አፈጻጸም ግምገማ መድረክ የበጀት ዓመቱን የተግባር አፈጻጸም በጥልቀት ገምግሞ በቀጣይ የትኩረት መስኮች ላይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠናቋል። በማህበራዊ ዘርፍ በተለይም በጤናው ዘርፍ በክልሉ አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰውን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በጤና ቢሮ የተጀማመሩ የንቅናቄ ተግባራት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ያሳሰቡት የክልሉ…

Read More

መንግስት የቆዩ የህዝብ ጥያቄዎችን እየመለሰ በመሆኑ መደሰታቸዉን ነዋሪዎች ተናገሩ

ነዎሪቹ ለመንገድ ጥያቄዎች መንግስት በሰጠው ምላሽ መደሰታቸውንና ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉም ገልጸዋል ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካሉት አስፋልት መንገዶች አብዛኛዎቹ በጅምር ላይ ያሉ እና በወቅቱ ካለመጠናቀቃቸው የተነሳ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ሆነው መቆየታቸዉን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። በክልሉ ከሚዛን-ቴፒ፣ከጎሬ-ማሻ-ቴፒ፣ከሺሺንዳ- ቴፒ፣ከጪዳ- ጅማ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተጀምረው በሂደት ላይ ሲሆኑ፦ ከታርጫ- ጪዳ፣ ከዲሪ -ማሻ እና ከቦንጋ…

Read More

የብዙ ዉብ ባህሎችና ተፈጥሮ ሃብቶች ባለቤት፣ ምዕራብ ኦሞ ዞን

ምዕራብ ኦሞ ዞን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ ዞኖች አንዱ ሲሆን ብዙ ባህሎች፣ወጎች፣ተፈጥሮ ሀብቶችና ለቱሪዝም ምቹ የሆኑ ድንቅ ገጸ በረከቶች ያሉት አካባቢ ነዉ። ዞኑ ከፊል አርሶአደርና አርብቶአደር ማህበረሰቦች የሚገኙበት መልከ ብዙ ዞን ነዉ። በዞኑ ውስጥ የሚገኙ የብሔረሰቦች ቱባ ባህሎች በራሳቸው የቱሪዝም መስህብ መሆን የሚችሉ በመሆናቸዉ የማልማት፣የማስተዋወቅና የመንከባከብ ስራ ይፈልጋል። የምዕራብ ኦሞ ዞን ባህልና ቱሪዝም…

Read More

የቤተሰብ ጤና ቡድን ስራን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚያስፈልግ ተገለጸ::

የሸካ ዞን ቴፒ ከተማ አስተዳደር የቤት ለቤት የቤተሰብ ጤና ቡድን ተግባር ይበልጥ ለማጠናከር ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የውይይት መድረክ በቴፒ ከተማ ተካሂዷል የቴፒ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ዮሐንስ በንዲ በመድረኩ እንደገለጹት የከተማውን ህዝብ ጤናን በመጠበቁ ረገድ በሚሰሩ ስራዎች ሁሉ ከተማ አስተዳደሩ ትኩረት አደርገው እንደሚሰራ ተናግረዋል። ጤናው የተጠበቀ ህብረተሰብን በመፍጠር የልማት ስራውን በማሳለጥ ለራሱን ለሀገሩ የሚበቃ ዜጋ…

Read More

ዘላቂ የህዝብ ጥቅም እና የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ላይ ትኩረት ተደርጎ መስራት እንዳለበት ተገለጸ

የክልሉ የሱፐርቪዥን ቡድን በምዕራብ ኦሞ ዞን የድጋፍ እና ክትትል ሥራዎች የማጠቃለያ ግብረ መልስ ሰጥተዋል። የድጋፍ እና ክትትል በመንግሥት እና በፓርቲው የተሰሩ ሥራዎች ጥንካሬዎች እና ጉድለቶች በማረም ለለውጥ መትጋት እንደሚገባ ተገልጸዋል። በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ የምክር ቤት አባል እና የክልሉ ሴቶች እና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ እንደተናገሩት የድጋፍ እና ክትትል ከቀበሌ ጀምሮ እስከ ዞን…

Read More