Trendings

#ኢትዮጵያ_እየመከረች_ነው!

#ደቡብ_ምዕራብ_ኢትዮጵያ እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሚታየውን አመግባባት ለመፍታት አካታች እና አሳታፊ በሆነ መልኩ ምክክር ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ ነው። ኢትዮጵያም ይህንኑ አምናበት ሁሉም ዜጎች የሚሳተፉበት ምክክር በማድረግ ላይ ትገኛለች። እርስዎም ሀሳብዎ ለሀገራችን ችግሮች መፍትሄ እንደሚሆን አውቀው በምክክሩ በንቃት ይሳተፉ! ኮሚሽኑ በመጪው እሁድ ጥቅምት 24/2017 ዓ.ም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሚጀምረው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ የቅስቀሳና…

Read More

የቴፒ-ሚዛን የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በሚቀጥለው በጀት ዓመት ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግንባታው በመካሄድ ላይ የሚገኘው እና የቤንች ሸኮን እና የሸካ ዞኖችን የሚያገናኝ የቴፒ-ሚዛን 47.87 ኪሎ ሜትር አስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በቀጣዩ በጀት ዓመት ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ በእስካሁኑ የፕሮጀክቱ አፈጻጸም የአፈር ቆረጣ እና ሙሌት ፣ የማፋሰሻ ፣ የስትራክቸር ፣ የሰብ ቤዝ እና የቤዝ ኮርስ ንጣፍ እንዲሁም 25 ኪሎ ሜትር የአስፋልት…

Read More

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ አቭዬሽን ሴኩዩሪቲ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ አቭዬሽን ሴኩዩሪቲ አዋጅን ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አፅድቋል። የማሻሻያ አዋጅ ለሁለት አስርት ዓመታት ያህል ስራ ላይ የቆየውን አዋጅ የሚተካ ሲሆን፣ በዘርፉ የታዩ አዳዲስ የደህንነት ስጋቶችንና የቴክኖሎጂ ለውጦችን ግምት ውስጥ ያስገባ መሆኑ ተገልጿል። በምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ፈቲህ መሀዲ…

Read More

“ፓርቲያችን ብልፅግና ህዳር 21 ቀን 2012 ዓ.ም በለውጥ ትግል ውስጥ ተወልዶ በአዲስ እይታ፣ አዲስ ምዕራፍ ከፍቶ እያደገ ያለ፣ ባለፉት 5 ዓመታት በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ፣ በፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ መስኮች ሁለንተናዊ ብልፅግናን የሚያረጋግጡ አስደናቂ ውጤቶችን ማስመዝገብ የቻለ እና ዛሬ ላይ ደርሶ በሪፎርም የተመዘገቡ ድሎችን ለማስቀጠልና ወደ እመርታ ለመሸጋገር በብቃት እየተዘጋጀ ያለ ፓርቲ ነው።

ትላንት በሕዝባችን የለውጥ ፍላጎት እና ተራማጅ የለውጥ እሳቤን ባነገቡ ብርቱ መሪዎቻችን ጥረት ታግዘን የጀመርነው የለውጥ ጉዞ ብልፅግና ፓርቲን ወልዶ በአጭር ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያን የአለም ፈርጥ ምድራዊት ኮኮብ ሊያደርጉ የሚችሉ መሰረቶችን ጥሏል። በልዕልና መር የህልም ጉዟችን ያስመዘገብናቸው ውጤቶች ለነገ የቤት ስራችን አቅም ሆነው ለተጨማሪ ድሎች እና ስኬቶች እንድንተጋ የሚያደርጉ ወረቶቻችን ሆነው ዛሬ ላይ ደርሰናል። ያልታዩ እምቅ…

Read More

በክልሉ የቀጠለዉ የተ.መ.ድ ከፍተኛ አመራሮች ጉብኝት

ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች ለሥራ ጉዳይ ወደ ታርጫ ከተማ ገቡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እና ሰሞኑን በክልሉ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሥራ ኃላፊዎችና ተወካዮች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት በዳዉሮ ዞን ታርጫ ከተማ ገብተዋል። ወደ…

Read More

ክልላዊ የአርሶ አደር የመስክ ላይ ትምህርት ቤት ተቋማዊ ማድረጊያ ፕሮግራም በጊምቦ ወረዳ ተካሄደ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአርሶ አደር የመስክ ላይ ትምህርት ቤት (FFS Institutionalisation) ተቋማዊ ማድረግያ ፕሮግራም በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ሃማኒ ቀበሌ ተካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የካፋ ዞን ግብርና ደን፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ ምክትል ኃላፊ አቶ አክሊሉ አማዴ የኤስ ኤን ቪ ፕሮጀክት ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በዞኑ በ6 ቀበሌዎች በአትክልትና ፍራፍሬ ወጣቶችና ሴቶችን በማደራጀት…

Read More

የአፍሪካ መሪዎች ሙስናን መከላከልና መቆጣጠር ላይ ጠንካራ የጋራ አቋም ሊይዙ ይገባል::

የአፍሪካ መሪዎች ሙስናን መከላከልና መቆጣጠር ላይ ጠንካራ የጋራ አቋም ሊይዙ እንደሚገባ የአፍሪካ ህብረት የሙስና መከላከል አማካሪ ቦርድ ገለጸ። የአፍሪካ ህብረት የሙስና መከላከል አማካሪ ቦርድ የስራ አመራሮች ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርገዋል። የቦርዱ ሊቀመንበር ሴናቡ ዲካቴ፤ ህብረቱ እ.አ.አ በ2003 ሙስናን ለመዋጋት ያወጣው ስምምነት በአግባቡ ተግባራዊ ባለመደረጉ የሚፈለገው ውጤት አለመምጣቱን አንስተዋል። ቦርዱ የአፍሪካ ህብረት ሙስናን መከላከልና መቆጣጠር ያስችላል…

Read More

በክልሉ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም እየተሰሩ ያሉ ተግባራት በዘርፉ ምርታማነት ለማሳደግ ሚናው ከፍ ያለ መሆኑን አስተያየት ሰጪዎች ተናገሩ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የሚደገፍ የጎጀብ እና ታርጫ ምርምር ንዑስ ጣቢያዎች የመስኖ ጥናትና ዲዛይን ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ በኃላ በኢንስቲትዩቱ ግቢ እየታሰሩ ያሉ ተግባራትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የኢንስቲትዩቱን ግቢ የተሰሩ ለምርምር የሚያግዙ ስራዎችን የተመለከቱት የተለያዩ ባለድርሻ አካላት አስተያየታቸውን ስጥተዋል ። በምርምር ኢንስቲትዩት ግቢ እየተሰሩ ያሉ…

Read More

#የኮሪደር ልማት፦ የከተሞችን መልክና የነዋሪዎችን የኑሮ ዘይቤ የቀየረው ዕሳቤ

በኢትዮጵያ ታላላቅ ከተሞች በአሁኑ ወቅት በስፋት እየተተገበረ የሚገኘው የኮሪደር ልማት፣ ከመደበኛ የመንገድ መሰረተ ልማት ዝርጋታ ባለፈ የከተሞችን ገጽታ በማዘመንና የከተሜነት ባህልን በመቅረጽ ረገድ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተ መሆኑ ተመለከተ። ይህ ስልታዊ ልማት የከተማ ውበትን ከኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳዎች ጋር በማቀናጀት፣ ከተሞች ለነዋሪዎቻቸው ምቹና ለዓለም አቀፍ ውድድር ዝግጁ እንዲሆኑ እያደረጋቸው ይገኛል። #የከተማ ውበትና የእይታ ለዉጥ የኮሪደር ልማቱ ቀዳሚ…

Read More

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን በማስመልከት ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ ክልላዊ ማጠቃለያ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ሰልፉ ”በህብረት ችለናል” በሚል መሪ ሃሳብ የክልሉ የአስተዳደር እና ፖለቲካ ማዕከል በሆነችው ቦንጋ ከተማ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን በስልፉም የክልሉ ነዋሪዎች የተሰማቸውን ደስታ በአደባባይ እየገለጹ ይገኛሉ ። እየተካሄደ ባለው ሰልፍ ከክልሉ በተለያየ ማህበራዊ…

Read More