Trendings

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መልዕክት ከኢኮኖሚ ስብራት ወደ ኢኮኖሚያዊ ማንሰራራት

የኢትዮጵያ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች ተጨባጭ እና ዘላቂ የእድገት ውጤቶችን በማስመዝገብ ለጠንካራ እና ተወዳዳሪ ኢኮኖሚ መሰረት ጥሏል፡፡ የመንግሥት ቁርጠኝነት በታየበት በዚህ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ለዓመታት በኢኮኖሚው ላይ ተጋርጠው የነበሩ መዋቅራዊ ችግሮች ደረጃ በደረጃ እንዲቀንሱና ውስጣዊ ዐቅም ያለው፣ ከአለም ጋር የተሳሰረ እና በገበያ ተወዳዳሪ የሆነ ጠንካራ ኢኮኖሚ እንዲገነባ አስቻይ ዐውድ መፍጠር ተችሏል፡፡ የኢኮኖሚ…

Read More

ምክንያታዊነት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት …

ምክንያታዊነት በአንድ ሀገር ውስጥ ለሚከናወን የሰላም ግንባታ እና የምክክር ሂደት ዋነኛውን ሚና ይጫወታል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተቋቋመበት የመመስረቻ አዋጅ ላይ ምክንያታዊነት ከሀገራዊ ምክክሩ መርሆዎች አንዱ ተደርጎ መደንገጉም ይታወቃል፡፡ ጽንሰ-ሐሳቡ በምክክር ሂደት ውስጥ በምን አግባብ ጥቅም ላይ እንደሚውል ማወቅ እንደሚገባ ኮሚሽኑ በማኅበራዊ ትሥሥርገጹ አጋርቷል፡፡ በሀገራዊ ምክክር ዐውድ ውስጥ ምክንያታዊነት፤ ከስሜታዊነት፣ ከጥላቻ እና ከሐሳብ ግትርነት የፀዳ፤…

Read More

በክልሉ ዘላቂ ሰላምና ጸጥታን ለማዝለቅ እና ለማጽናት ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በጋራ መስራት ወሳኝ ነው:- ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ

ሀገራዊና ክልላዊ ሠላምና ፀጥታን በአስተማኝ ደረጃ ለማረጋገጥ ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችል ውይይት በቦንጋ ከተማ ተደርጓል። በውይይቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እንደተናገሩት ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጋር በቅንጅት መስራት ሀገራዊና ክልላዊ ሰላምን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው ብለዋል። ክልላዊ የሰላምና ጸጥታ ሁኔታ እንደተገመገመ የገለጹት ርዕሰ መስተዳድሩ ክልሉ ከአጎራባች ሀገር ጋር የሚዋሰን በመሆኑ ከሀገር…

Read More

የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ የሕዝቦችን ኢኮኖሚያዊ ችግር በሚፈታ መልኩ እየተገነባ ነው

የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ፕሮጀክት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ሕዝቦችን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በሚፈታ መልኩ እየተገነባ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥ ሥራ ኃላፊዎች የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት የፕሮጀክቱ ግንባታ 65…

Read More

የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ ንግድን ለማሳለጥና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ተጨማሪ አቅም ይፈጥራል – ምሁራን

የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ ንግድን ለማሳለጥና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ተጨማሪ አቅም የሚፈጥር በመሆኑ ለስኬቱ በጋራ መስራት እንደሚገባ የጅማ እና አምቦ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የቀይ ባህር ጉዳይ ህጋዊ፣ ታሪካዊ፣ መልክዓ ምድራዊና ኢኮኖሚያዊ ጥያቄ ነው ብለን እናምናለን ማለታቸው ይታወሳል። ኢትዮጵያ ተዘግቶባት መኖር አትችልም፤ ለጎረቤቶቻችን መናገር የምንፈልገው ኢትዮጵያ…

Read More

በምዕራብ ኦሞ ዞን በ2018 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲን የሚወክሉ የፓርላማ የክልል እጩዎች ይፋ ሆነዋል።

በ2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም ለህዝብ ተወካይ ምክር ቤት እጩ 1.አቶ ማቲዎስ ያዙ መኤኒት ልዩ 2.ወ/ሮ ሜሪ ገርሲ ሱሪ ልዩ 3.አቶ እሸቱ ገብረ ማርያም ዲዚ ልዩ እጩ ሆኖ ቀርቧል። ክልል ምክር ቤት መኧን ልዩ 1. አቶ ፉጂዬ ሳፒ 2.አቶ ታምሩ ቦኒ 3.ወ/ሮ ትዕግስት አለሙ ዲዚ ልዩ…

Read More

በክልሉ የተጀመረውን ተስፋ ሰጪ የግብርና ልማት እንቅስቃሴን ወደ ላቀ ምዕራፍ ማሻገር ከባለድርሻ አካላት የሚጠበቅ ኃላፊነት መሆኑን የግብርና ቢሮ አስታወቀ ።

የክልሉ ግብርና ቢሮ ልማት አጋር አካላት ግንኙነት አማካሪ ካውንስል የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተደረገ ነው። በምክክር መድረኩ የተገኙት ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የግብርና ልማት ዕድገትን በማፋጠን የህብረተሰቡን የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ይገባል ብለዋል። በግብርናው ዘርፍ እየተመዘገቡ ያሉ ስኬታማ ተግባራትን ለማጠናከር የምርታማነት ዕድገት ማነቆ የሆኑ መሠረታዊ ችግሮችን ለይቶ እየፈቱ መሄድ ይገባል ብለዋል።…

Read More

የዘንድሮ “ማሽቃሬ ባሮ” በድርርብ ስኬቶች እና ደስታዎች የታጀበ ነው:- አቶ እንዳሻው ከበደ

የ2018 ዓ.ም የካፈቾ ዘመን መለወጫ ማሽቃሮ በዓልን አስመልክቶ የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻ ከበደ መግለጫ ሰጥተዋል። በዓሉ ለዓመታት መከበር ካቆመ በኃላ በ1986 ዓ.ም የባህል እና ቋንቋ ስምፖዚዬም መካሄዱን ተከትሎ በ1998 ዓ.ም በድጋሜ መከበር መጀመሩን ያወሱት ዋና አስተዳዳሪው ዘንድሮ በልዩ ድምቀት ድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉን ገልጸዋል። በዓሉ ህዝባዊ መሠረት ያለው በመሆኑ ላለፉት 20 ዓመታት ወቅቱ…

Read More

ህብረት ስራ ማህበራት በመሰረታዊነት የአርሶ አደሩን ማህበራዊ መሰረት እንዲቀይርና የአባላትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሪፎርሙን ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል ፦ አቶ ሀብታሙ ካፍትን

በቤንች ሸኮ ዞን ግብርና ፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ የህብረት ስራ የንቅናቄ መድረክ በሚዛን አማን እየተካሄደ ይገኛል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን መድረኩን በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት ህብረት ስራ ማህበራት ሰዎች የጋራ ፍላጎቶቻቸውን ለማሟላት ፣ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና መሰል ፍላጎቶችንና ችግሮችን ለመፍታትና ለማቅለል ሲሉ የሚመስርቱት ነው ብለዋል። ያደጉና በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት…

Read More

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቧቸው ጥያቄዎች ምንድን ናቸው?

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ካነሷቸው ጥያቄዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡- የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት ላይ መዘግየት እንዳይፈጠር ምን እየተሠራ ነው? ወደ ታላቁ ህዳሴ ግድብ የሚወስደው መንገድ በፀጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጧል፤ ይህን ለማስቀጠል ምን እየተሠራ ነው? የስራ እድል ፈጠራ ለሴቶች እና ለክልሎች ያለው አካታችነት…

Read More