Trendings

የዘንድሮ “ማሽቃሬ ባሮ” በድርርብ ስኬቶች እና ደስታዎች የታጀበ ነው:- አቶ እንዳሻው ከበደ

የ2018 ዓ.ም የካፈቾ ዘመን መለወጫ ማሽቃሮ በዓልን አስመልክቶ የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻ ከበደ መግለጫ ሰጥተዋል። በዓሉ ለዓመታት መከበር ካቆመ በኃላ በ1986 ዓ.ም የባህል እና ቋንቋ ስምፖዚዬም መካሄዱን ተከትሎ በ1998 ዓ.ም በድጋሜ መከበር መጀመሩን ያወሱት ዋና አስተዳዳሪው ዘንድሮ በልዩ ድምቀት ድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉን ገልጸዋል። በዓሉ ህዝባዊ መሠረት ያለው በመሆኑ ላለፉት 20 ዓመታት ወቅቱ…

Read More

የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስርዓት ግንባታ ላይ የባለድርሻ አካላት ሚና እንዲጠናከር ተጠየቀ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ከተለያዩ ሴክተሮች ጋር ያለዉ ግንኙነትና ፋይዳ ዙሪያ ምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካህዷል። የክልሉ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ዘርፍ ከተለያዩ የመንግሥትና ኃይማኖት ተቋማት ጋር ተቀናጅቶ ለመስራት የሚያስችለዉን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ሰነድ በማዘጋጀት ተፈራርሞ ወደ ስራ መግባቱ ተገልጿል። በመድረኩ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስርዓት ግንባታ ከሌሎች ሴክተሮች…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?

በዚህ አምድ ዛሬ በየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ውስጥ ከሚገኙ ዞኖች አንዱ የሆነውን የዳውሮ ዞንን እንቃኛለን! የዳውሮ ዞን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ስድስት ዞኖች መካከል አንዱ ነው፡፡ ዞኑ በ10 ወረዳዎች፣ በ4 ከተማ አስተዳደሮች፣ በ172 የገጠርና 25 የከተማ በድምሩ 197 ቀበሌዎች የተዋቀረ ዞን ነዉ። ዞኑ በስተ ምዕራብ የኮንታ ዞን፣ በስተ ሰሜን የኦሮምያ ክልላዊ መንግስት…

Read More

የአካባቢና የሀገር አንድነት የሚረጋገጥበት የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በዓል

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ ከ6ቱ ዞኖች አንዱ የሆነው የካፋ ዞን በርካታ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በጋራ የሚኖሩበት ዞን ነው፡፡ ከነዚህም መካከል ነባር የሆኑ ካፈቾ፣ ናኦና ጻራ ይጠቀሳሉ፡፡ ብሄረሰቦቹ የራሳቸው ባህል፣ ታሪክ፣ እሴት እና ቋንቋ ያላቸው ናቸው፡፡ የራሳቸው የሆነ የበዓል አከባበር ስርዓትም አላቸው፡፡ ከነዚህም ውስጥ የካፈቾ ብሔር አንዱ ሲሆን የራሱን የሆነ በርካታ ባህል፣ታሪክ ወግ፣ ቅርስ፣…

Read More

ምክር ቤቱ በበጀት ዓመቱ ውጤታማ ተግባራትን ማከናወን መቻሉን የብሔረሰቦች ምክርቤት አባላት ተናገሩ ።

ምክር ቤቱ በበጀት ዓመቱ ውጤታማ ተግባራትን ማከናወን መቻሉን የብሔረሰቦች ምክርቤት አባላት ተናገሩ ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክርቤት 4ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ በቀረበው የ2017 በጀት አፈጻጸም ሪፖርት ላይ አባላት መክረውበታል። የምክርቤት አባላት በበጀት ዓመቱ የሚበረታቱና የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተግባራት መከናወናቸውን ተናግረዋል ። በክልሉ አልፎ አልፎ የሚስተዋሉ ግጭቶች በዘላቂነት የሚፈቱበት ሁኔታ እንዲጠናከር…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለ6 ፖሊስ መኮንኖች የረዳት ኮሚሽነርነት የማዕረግ ዕድገት ተሰጣቸዉ።

የማዕረግ ዕድገት የተሰጣቸውም1ኛ ረዳት ኮሚሽነር ከበደ ደበበ2ኛ ረዳት ኮሚሽነር ዶክተር ካሣ3ኛ ረዳት ኮሚሽነር በዛብህ ገዝሙ4ኛ ረዳት ኮሚሽነር ገበራ ገብሬ5ኛ ረዳት ኮሚሽነር ኃይሌ ጪማ እና6ኛ ረዳት ኮሚሽነር ኃብታሙ መላኩ ናቸው የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ እና የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰብስቤ ሻዎኖ ለ6 ረዳት ኮሚሽነሮች ማዕረግ አልብሰዋል። ለበርካታ ዓመታት በፖሊስ ተቋም መስራታቸውንና በሠሩባቸው ውጤታማ…

Read More

በጤናው ዘርፍ የተለዩ የገጠር ትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎችን በመፈጸም የገጠሩን ማኅበረሰብ ኑሮ ማሻሻል ይገባል:- ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የጤና ቢሮ “ዘላቂ እንቨስትመንት እና ፈጠራ ለጤናው ዘርፍ እምርታ” በሚል መርህ ቃል የጤና ሴክተር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥በጤናው ዘርፍ የተለዩ የገጠር ትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎችን በመፈጸም የገጠሩን ማኅበረሰብ ኑሮ ማሻሻል ይገባል ብለዋል። የገጠር ትራንስፎርሜሽን፣ የገጠሩን ማኅበረሰብ አጠቃላይ ኑሮ ለማሻሻል ፈጠራና ፍጥነት እንዲሁም አንዳንድ ተግባራትን…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ በሀገራዊ ምርጫ ለህዝቡ የገባውን ቃል በተግባር እየፈጸመ ያለ ፓርቲ መሆኑ ተገለፀ::

በምዕራብ ኦሞ ዞን “ቃል በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል ዞን አቀፍ የብልፅግና ፓርቲ የአባላት የማጠቃለያ ኮንፈረንስ ተጠናቋል። የዞኑ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ በድሉ መዓዛ እንደተናገሩት ፓርቲያችን በሁለት ዓመት ተኩል ጉዞ ውስጥ የፓርቲ እሳቤ፣ አደረጃጀት እና አባትን አስተሳስሮ በመምራት “ቃል በተግባር” የሚለውን አስተሳሰብ ወደ ውጤት የቀየረ ነው ብለዋል ። ኮንፍራንሱ ባለፉት ሁለት ዓመት…

Read More

በአሶሳ፣ በቦንጋ፣ ሚዛን አማን፣ ደብረ ብርሐን፣ ሻሸመኔና ነቀምቴ ከተሞች ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

በአሶሳ፣ በቦንጋ፣ ሚዛን አማን፣ ደብረ ብርሐን፣ ሻሸመኔና ነቀምቴ ከተሞች የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሀገር አቀፍ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በከተሞቹ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ የተቀመጡ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት እንደሚደረግ ይጠበቃል። በኮንፈረንስ የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ የህብረተሰቡ ክፍሎች ተሳትፈዋል። በቤኒሻንጉል ጉሙዝክ ክልል አሶሳ ከተማ በሚካሄደው መድረክ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና…

Read More